የውኃ አገልግሎት

የሚዛን አማን ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት በዓመት 23 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውኃ ከሦስት ከፍተኛ ምርት የሚሰጡ ምንጮች ማለትም ከጥቁር ውሃ፣ ሎሚ እና አረቄ እና ሰላሳ አራት ጥልቅ ጉድጓዶች ውሃ በማምረት ያቀርባል።

ቁልፍ ኃላፊነቶች
  • የውሃ ምርት እና ጥራትን ማረጋገጥ
  • የውሃ አቅርቦት መሠረተ ልማትን ማስፋፋትና መጠበቅ
  • የውኃ ግፊት አስተዳደር ማለትም ፍሳሾችን መቀነስ እና ስርጭትን ፍትሐዊ ማድረግ
  • ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍል የውኃ ተደራሽነት ማሻሻል
water_supply

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top