Author name: admin

Uncategorized

የፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ አገልግሎት

በቅርብ ቀን ይጠብቁን! የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት፣ የከተማዋን ነዋሪዎች የቆሻሻ አወጋገድ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት እና ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ ሥርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። ድርጅታችን አገልግሎቱን በይፋ ለመጀመርና ለማጠናከር እያከናወናቸው ያሉ የዝግጅት ተግባራት፡- ዓላማችን ይህ ዝግጅት ተጠናቆ አገልግሎቱ ሲጀመር፣ የከተማችን ነዋሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በቅርብ ርቀት እና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የፍሳሽ ማስወገጃ አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ነው። “ሚዛን አማንን ንጹህ፣ ውብ እና ለኑሮ ተስማሚ ለማድረግ በቁርጠኝነት እየሰራን ነው!” ማሳሰቢያ፦ አገልግሎቱ የሚጀመርበትን ትክክለኛ ቀን እና ዝርዝር መረጃዎችን በቅርቡ በድረ-ገጻችን እና በማስታወቂያ ሰሌዳዎቻችን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።

Uncategorized

የውኃ አገልግሎት

የሚዛን አማን ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት በዓመት 23 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውኃ ከሦስት ከፍተኛ ምርት የሚሰጡ ምንጮች ማለትም ከጥቁር ውሃ፣ ሎሚ እና አረቄ እና ሰላሳ አራት ጥልቅ ጉድጓዶች ውሃ በማምረት ያቀርባል። ቁልፍ ኃላፊነቶች

Scroll to Top